ስምህ ይቀደስ " ሀገር አቀፍ የወንጌል ተልዕኮ ስልጠና(National mission training) "ተግባራዊ ክርስቲና ለተልዕኮ" ‘በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች፣ እንዲሁ በምድር ትሁን። ማቴ 6:9-10 ይህ የተልዕኮ ስልጠና ፡- ክርስቲያኖች ተግባራዊ የሆነውን ክርስቲያናው ሕይወት እንደሚገባው በመኖር ታላቁን ተልዕኮ መፈጸም እንድችሉ የማነሳሳት እና የማስታጠቅ ስልጠና ነው። 🗓 ከሐምሌ 21-25/2018 ዓ.ም 👉ለሰልጣኞች የማደሪያ ቦታ በነጻ የሚዘጋጅ ይሆናል!! 👉መመዝገቢያ 1200(ማደሪያ ጨምሮ ቁርስ ምሳ እና እራት ይዘጋጃል) 👉ማደሪያ ላማይፈልጉ 1000 ብር ብቻ ⬇️ ቦታ:- ሆሳዕና ከተማ መሃል ሆሳዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ 👉ለመመዝገብና ለተጨማሪ መረጃ እነዚህን ስልኮች ይጠቀሙ 📞0982755544 📞0982787981 📞0714744098 በተጨማሪም ከታች ባላው ሊንክ መጠቀም ይችላሉ ! Registration web Registration bot ፈጥነው ይመዝገቡ አዘጋጅ :-የሆሳዕና ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ወጣቶች ዘርፍ HGM የወንጌል ንቅናቄ አገልግሎት! https://t.me/hossanagospelmovement
https://t.me/yehiwot_zema/3005