TikTok አዳዲስ updates Symphony Agent AI፦ ማርኬተሮች በጽሑፍ ትዕዛዝ (Prompt) ብቻ ሙሉ የቪዲዮ ማስታወቂያዎችን በ AI እንዲሰሩ ያስችላል። በላይቭ ሽያጭ የ AI ድምፅ መታገዱ፦ በቲክቶክ ሾፕ የቀጥታ ሽያጭ ላይ በ AI የተሰሩ ድምፆችን መጠቀም ተከልክሏል፤ ንግግሩ በእውነተኛ ሰው መሆን አለበት። አጫጭር ድራማዎች (Mini-Dramas)፦ ድርጅቶች የራሳቸውን አጫጭር ተከታታይ ድራማዎች እየሰሩ ምርቶቻቸውን የሚያስተዋውቁበት አዲስ የማስታወቂያ ፎርማት ነው።
https://t.me/dagi_com1/6598