📝 Confession 2221 Hey guys today i wanna tell u something and honestly ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ pls የተዋወቅነው social media ላይ ነበር ( she was my boo I mean እንጣላለን እንታረካለን ....አሁን ላይ ግን ተጣልተናል) She is so gorgeous 2nd year ናት ምንተዋወቀውም just social media ላይ ብቻ ነው even መንገድ ላይ ራሱ ስንገጣጠም እንደማይተዋወቅ ሰው ነው ምንተላለፈው ...but why😩 ?????? በጣም ነው ምናወራው even እናጋው ተባብለን እስከ 5 AM እናወራለን ግን በዓካል ምንም የለንም😐 እንድንገናኝ በተደጋጋሚ ጠይቂያት ነበር i mean 2ቴ🥲 but የሆነ ጀላ ልጅ አለ ዝምብሎ ሚከተላት whenever i see her with him uffff why the fuck did she do this እላለው ከዛ ከግቢ ልንወጣ አከባቢ block አርኳት በጣም ስላናደደቺኝ but now I'm feeling guilt 😔 እና በጣም ተፀፅቻለው block ስላረኳት even she asked me why i blocked her አቤት የኔ ጥጋብ ደግሜ በዚኛውም block አደረኳት ግን አሁን በጣም ተፀፅቻለው በጣምምምምም I wanna see her photos but I can't እሷም አሁን block አርጋኛለች I am so in a bad mood እንደዚህ ምሆን አልመሰለኝም ነበር ....ድሮ ቢሆን ተጣልተን more than 1 or 2 weeks አይበልጥም ወድያው እንታረቅ ነበር ግን አሁን ረስታኛለች መሰለኝ🥺ቅናት ነው ጉድ የሰራኝ😭 እባካቹ ንገሩኝ እንዴት ብዬ ላግኛት🙏በጣም ናፍቃኛለች ለሷ ያለኝ ፍቅር እያሰቃየኝ በቃ I can't stand this😩😢 Maybe እያየሺው ከሆነ ያንቺው ነኝ🥹 — Anonymous
https://t.me/dduvents/1780