✔️አይጥ ማንኛውንም ነገር የምትመገብ ፍጥረት ናት ። የሞቱን ወይም በመሞት ላይ ያለን ሌላ አይጥ ጨምሮ ያገኘችውን ሁሉ ትመገባለች ። እንደዚሁም በፍጥነት ከመራባታቸው የተነሣ 1 ጥንድ አይጦች በ18 ወራት ጊዜ ውስጥ 1000,000 አይጦችን ይወልዳሉ ። ✔️🐜.ጉንዳን ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ እስከሚሞትበት ሰዓት ድረስ በፍፁም አያንቀላፋም። ✔️🐘ዝሆን ከሞተም በኋላም እንደቆመ ይቀራል እንጂ ካልተገፋ በቀር አይወድቅም። ✔️የሰጎን እንቁላል ፣ በ40 ቀን ውስጥ ነው የሚፈለፈለው ፣ ይህም እንዲሆን ወንዱና ሴቷ ሰጎን ተራ በተራ አርባውን ቀናት ሙሉ እንቁላሉን ትክ ብለው ማየት አለባቸው ። ትክታውጠከተቋረጠ እንቁላሉ ስለሚበሰብስ ጫጩት አያፈራም ። ✔️📝1 እርሳስ 50,000 ቃላትን ይጽፋል ፣ 35 ማይልስ እርዝመት ያሰምራል ። ✔️Tom እና Jerry ከጅምሩ የተሰሩት ለመስማት ለተሳናቸው ልጆች ነው ። ✔️የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሲደረግ ነባሩ ኩላሊት አይወጣም ፣ ከባድ የደም ግፊት ወይም ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ኢንፌክሽን ካልኖረ በስተቀረ ፣ አዲሱ ከጎን ይተከላል ። ✔️2010 ላይ አውስትራሊያዊቷ እናት ገና የተወለደውን ህፃን ዶክተሩ ህይወቱ አልፏል ካላት በኋላ ፣ ለ2 ሰዓታት ያህል እያቀፈችውና እየተንከባከበችው ወደ ህይወት መልሰዋለች። ✔️አይናችንን ስንጨፍን የምናየው ፣ ቀለም ጥቁር አይደለም ''Eigengrau''(ነጣ ያለ ጥቁር)ተብሎ ይጠራል። አንብበው ከወደዱት 👍 @Amazing_fact_433
https://t.me/amazing_fact_433/20988Advertise on this channel
Sign up to book placements and manage campaigns in the advertiser cabinet.
Escrow-protected deal — pay only after the ad is published.
Open 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች on Telegram
Jump straight to @amazing_fact_433 on Telegram. Adstail opens it in a new tab so your stats session stays intact.
Explore the captivating world of astonishing truths and intriguing stories. The channel presents engaging content through videos, photos, and written articles that will entertain and educate you on a variety of fascinating topics.
vs last week
Reach (week avg) ÷ subscribers
Average for the past 7 days
133 this week
Average comments per month
Average reactions per month
Updated Aug 22, 2026, 3:12 AM UTC
Trends
How subscribers, reach and posts change over time.
Subscribers
Reach
Posts
Latest post
Top post (last 30 days)
Frequently Asked Questions
Quick answers about advertising on 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች.