🚨 ምዝገባው ሊዘጋ 3 ቀናት ብቻ ቀሩት! ⏳ Ai መጠቀም ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው! የ 2ኛው ዙር Practical Prompt Engineering ኮርሳችን ምዝገባ ሙሉ በሙሉ ለመዘጋት 3 ቀናት ብቻ ነው የቀሩት። ከሰኞ በኋላ ምዝገባው የሚዘጋ ሲሆን፣ የክረምቱን እድል ተጠቅመው ከእኛ ጋር የሚሰለጥኑበት የመጨረሻው አጋጣሚ ነው! 💡 ይህ ኮርስ በአሁኑ ሰዓት ለምን የህልውና ያህል አስፈላጊ ነው? አሁን ባለው የቴክኖሎጂ እድገት AI ስራችሁን አይወስድባችሁም፤ AI መጠቀም የሚችሉ ሰዎች ግን ቦታችሁን ይወስዳሉ። ውጤት እየጠበቃችሁም ይሁን በስራ ላይ፣ ይህንን 1 ወር በአግባቡ ከተጠቀማችሁበት፦ 1. ስራችሁን በእጥፍ ማፍጠን፦ በትምህርት፣ በጽሁፍ፣ በዲዛይን ወይም በስራችሁ ሰዓታት የሚወስዱ ተግባራትን በደቂቃዎች ውስጥ በ AI ማጠናቀቅ ትለምዳላችሁ። 2. 💻 Vibe Coding & Automation፦ ጥልቅ የፕሮግራሚንግ እውቀት ሳይኖራችሁ AIን ብቻ በመምራት የራሳችሁን ሶፍትዌሮች እና ሲስተሞች መገንባት ትችላላችሁ። 3. 💰 የ Freelance እድሎች፦ በአለምአቀፍ ገበያ ውስጥ በአሁኑ ሰዓት ከፍተኛ ክፍያ የሚያስገኙ የ AI አጠቃቀም ስልቶችን በመያዝ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ትጀምራላችሁ። 🏆 የተረጋገጠ ውጤት፦ የ 1ኛ ዙር ተማሪዎቻችን በ 4 ሳምንት ውስጥ ያሳዩት ለውጥና የሰሩአቸው ፕሮጀክቶች የኮርሱን ተግባራዊነት በተግባር ያረጋገጡ ናቸው። "ቆይ ነገ እመዘገባለሁ" እያላችሁ 3ቱ ቀን ሳይሞላና ቦታ ሳይያዝ አሁኑኑ ውሳኔ ወስዳችሁ ተመዝገቡ። 🤖 ለመመዝገብ በቀጥታ ቦቱን ይጠቀሙ፦ 👉 @AserRemedialCourseBot ✔️
https://t.me/aserorthodoxwallpaper/1267Advertise on this channel
Sign up to book placements and manage campaigns in the advertiser cabinet.
Escrow-protected deal — pay only after the ad is published.
Open Aser Orthodox Wallpaper Gfx 🎨 on Telegram
Jump straight to @aserorthodoxwallpaper on Telegram. Adstail opens it in a new tab so your stats session stays intact.
Explore a collection of Orthodox-themed wallpapers and graphics that elevate your digital spaces. The channel features a variety of inspiring artwork and offers custom request options, celebrating faith and creativity with every post.
vs last week
Reach (week avg) ÷ subscribers
Average for the past 7 days
0 this week
Average comments per month
Average reactions per month
Updated Aug 17, 2026, 3:28 AM UTC
Trends
How subscribers, reach and posts change over time.
Subscribers
Reach
Posts
Latest post
Top post (last 30 days)
Frequently Asked Questions
Quick answers about advertising on Aser Orthodox Wallpaper Gfx 🎨.