🧠 ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ትልቅ ልማድ አያስፈልግህም። ብዙ ሰዎች ሕይወታቸውን ለመቀየር ትልቅ ውሳኔ ይጠብቃሉ። “ከነገ ጀምሮ በየቀኑ 2 ሰዓት እማራለሁ፣ ጂም እሄዳለሁ፣ ስልኬን አልጠቀምም…” ይላሉ። ችግሩ ግን ትልቅ ግብ ማስቀመጥ አይደለም፤ ያንን ግብ የሚያደግፍ ትንሽ ልማድ አለመገንባት ነው። በJames Clear የተጻፈው Atomic Habits አንድ አስፈላጊ ሀሳብ ያስተምራል፦ ትንንሽ ለውጦች በየቀኑ ሲደጋገሙ በጊዜ ሂደት ትልቅ ውጤት ይፈጥራሉ። ለምሳሌ ዛሬ 2 ገጽ ማንበብ ትንሽ ሊመስልህ ይችላል ፣ 10 ደቂቃ ስፖርት መስራት ትንሽ ነው ፣ ለ30 ደቂቃ ከቤተሰብ ጋር ማውራት ከባድ አይመስልም። ግን እነዚህን ትንንሽ ድርጊቶች በተደጋጋሚ ስታደርግ፣ በመጨረሻ የምታደርገው ነገር ብቻ ሳይሆን ማንነትህ ይቀየራል። “መጽሐፍ ማንበብ እፈልጋለሁ” ከማለት ይልቅ “እኔ አንባቢ ነኝ” ብለህ ማሰብ ልማድህን ለመቀየር መሰረት ይሆንሀል። ምክንያቱም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ለውጥ የሚጀምረው ከግብ ሳይሆን ከማንነት ነው። 🎯 አንድ ቀን ብቻ ብዙ መሥራት አያስፈልግህም። ትንሽ ነገር ጀምር፣ ቀጥልበት፣ እና እንዲደጋገም አድርግ። ሕይወትህን የሚቀይረው አንድ ትልቅ ውሳኔ ሳይሆን፣ በየቀኑ የምትደግመው ትንሽ ውሳኔ ሊሆን ይችላል። 📕 Atomic Habits ✍️ James Clear @PsychologyCentral ✅
https://t.me/PsychologyCentral/1240Advertise on this channel
Sign up to book placements and manage campaigns in the advertiser cabinet.
Escrow-protected deal — pay only after the ad is published.
Open ሳይኮሎጂ | Psychology on Telegram
Jump straight to @PsychologyCentral on Telegram. Adstail opens it in a new tab so your stats session stays intact.
This channel explores various topics in psychology daily, including cognitive biases and emotional responses. Its content aims to enlighten and educate readers through engaging discussions and relatable examples, providing insights into human behavior.
vs last week
Reach (week avg) ÷ subscribers
Average for the past 7 days
23 this week
Average comments per month
Average reactions per month
Updated Aug 22, 2026, 3:22 AM UTC
Trends
How subscribers, reach and posts change over time.
Subscribers
Reach
Posts
Latest post
Top post (last 30 days)
Frequently Asked Questions
Quick answers about advertising on ሳይኮሎጂ | Psychology.