ማስታወቂያ በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ። ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሚሰጥባቸው ነባርና አዲስ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁና ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች በተመዘገባችሁበት ሊንክ መለያ ኮዳችሁን ( Reference Number) በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑ እንገልጻለን። በተጨማሪም ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ፈተና የሚሰጠው በበየነ መረብ (online) ስለሆነ የሚቀርባችሁን የፈተና መስጫ ማዕከል በዛው ሊንክ በመግባት መምረጥ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የሙከራ ፈተና እሮብ ነሃሴ 27/2018 የሚሰጥ ሲሆን ዋና ፈተናው ነሃሴ 28 የሚሰጥ መሆኑ አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ ለማሳሰብ እንወዳለን። ለተማሪዎች በተማሪዎች 💙@TemariNews 💙@TemariNews
https://t.me/TemariNews/8251Advertise on this channel
Sign up to book placements and manage campaigns in the advertiser cabinet.
Escrow-protected deal — pay only after the ad is published.
Open Temari News on Telegram
Jump straight to @TemariNews on Telegram. Adstail opens it in a new tab so your stats session stays intact.
Fetan English offers engaging and informative posts focused on learning English easily and quickly. Content includes practical phrases, educational materials, and discussions on current events to enhance users' language skills in a modern context.
vs last week
Reach (week avg) ÷ subscribers
Average for the past 7 days
143 this week
Average comments per month
Average reactions per month
Updated Aug 1, 2026, 3:22 AM UTC
Trends
How subscribers, reach and posts change over time.
Subscribers
Reach
Posts
Latest post
Top post (last 30 days)
Frequently Asked Questions
Quick answers about advertising on Temari News.