Adstail

♱ ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx ǫᴜᴏᴛᴇ ♱

@Orthodox_Quotee

Religion
3.5Ksubscribers🌐 InternationalEnglish

Advertise on this channel

Sign up to book placements and manage campaigns in the advertiser cabinet.

Buy ads

Escrow-protected deal — pay only after the ad is published.

Open ♱ ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx ǫᴜᴏᴛᴇ ♱ on Telegram

Jump straight to @Orthodox_Quotee on Telegram. Adstail opens it in a new tab so your stats session stays intact.

Explore religious teachings, prayers, and reflections in this channel dedicated to Orthodox Christianity. The content is rich with spiritual insights and traditional practices, creating a supportive environment for faith and community.

Subscribers
3.5K-0.4%

vs last week

Engagement Rate
1.8%

Reach (week avg) ÷ subscribers

Reach (week avg)
62-27.7%

Average for the past 7 days

Posts / month
48

10 this week

Comments / month
2

Average comments per month

Reactions / month
185

Average reactions per month

Updated Aug 5, 2026, 3:29 AM UTC

How subscribers, reach and posts change over time.

Subscribers

Reach

Posts

Latest post

@Orthodox_Quotee54 viewsregular

ዛሬ ምን እየተሰማቸሁ ነው??                ደስታ 🥰        ንዴት😡            ብቸኝነት 🙈                ድካም 😭 ድብርት 😢         ህመም  💔                 ምንም🤷‍♀

https://t.me/Orthodox_Quotee/1138
More posts

Top post (last 30 days)

@Orthodox_Quotee2101 views30 reactionsregular

❣ጾመ ፍልሰታ/ጾመ ማርያም/        🌺ፍልሰታ ማለት ፈለሰ፤ ተሰደደ፤ ተጓዘ፤ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ሄደ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ «ፈለሰት ማርያም እምዘይበሊ ኀበኢይበሊ፤ ድንግል ማርያም ከሚያልፈው ዓለም ወደማያልፈው ዓለም፣ ከምድር ሕይወት ወደ ሰማያዊ ሕይወት፣ ተሻገረች» በማለት ፍልሰታ የሚለውን ቃል ትርጓሜ አመሥጥሮ ገልጾታል፡፡   🌺ጾመ ፍልሰታ ከእመቤታችን ድንግል ማርያም የዕረፍት ታሪክ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ እመቤታችን በዚህ ዓለም ፷፬ ዓመታትን በሕይወተ ሥጋ ከቆየች በኋላ ጌታችን የእናቱን ተድላ ነፍሷን እንጂ ተድላ ሥጋዋን አይወድምና ጥር ፳፩ ቀን ፵፱ ዓመተ ምሕርት አረፈች፡፡ ዕረፍቷም እንደሌላው ሰው በሕማምና በድካም አይደለም፡፡ በገነት ዕፀዋት መዓዛ ተመስጣ ቅድስት ነፍሷ ከሥጋዋ ተለይታለች፡፡   🌺ታሪኩ በነገረ ማርያም እንደተጻፈው ሐዋርያት እመቤታችንን በአጎበር አድርገው አክብረው ወደጌቴሴማኒ መካነ መቃብር ይዘዋት ሲሄዱ አይሁድ ለምቀኝነት አያርፉም ነበርና ቀድሞ ልጇን ተነሣ ዐረገ እያሉ ሲያውኩ ኖረዋል፤  እርሷን ደግሞ ተነሣች ዐረገች እያሉ ሊያውኩን ነውና «ኑ የማርያምን ሥጋ በእሳት እናቃጥለው» ብለው በምቀኝነት ተነሱ፡፡ ከመካከላቸው አንድ ታውፋንያ የሚባል አይሁዳዊ ከሐዋርያት እጅ ለመንጠቅ ዘሎ ሄዶ የአልጋውን ሸንኮር ሲይዝ የታዘዘ መልአክ በረቂቅ ሰይፉ እጆቹን ቆረጠው፡፡ እጆቹም በአልጋው ሸንኮር ላይ ተንጠልጥለው ቀሩ፡፡ የምሕረት እናት የሆነችው ድንግል ማርያም ቅዱስ ጴጥሮስ ጸልዮ እጆቹን እንዲመልስለት ነግራው እንደነበረ አድርጎለታል፡፡   🌺የእመቤታችን ሥጋዋን መላእክት ከዮሐንስ ወንጌላዊ ጋር በገነት ከዕፀ ሕይወት ሥር ወስደው አስቀምጠውታል፡፡ ሥጋዋ ያለበትን ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ አይቶ እነርሱ ባለማየታቸው እመቤታችን ባረፈች በ፮ኛው ወር ከነሐሴ ፩ ቀን እስከ ፲፬ ቀን ድረስ ከጾሙ በኋላ በ፲፬ኛው ቀን ሥጋዋን እንደገና ከጌታ ተቀብለው በጌቴሴማኒ ባለው መቃብር ቀብረውታል፡፡   🌺ከዚህ በኋላ እንደ ልጇ በ፫ኛው ቀን ተነሥታ መላእክት እየዘመሩላት ወደሰማያት ስታርግ፤ ሐዋርያው ቶማስ ከሀገረ ስብከቱ በደመና ተጭኖ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመለሰ ዕርገቷን በማየቱ መላእክት «እመቤትህ እርሷ ናት፤ስገድላት» አሉት፤ እርሱም «ወፈቀደ ይደቅ እምደመናሁ ይላል፤ከደመናው ሊወድቅ ወደደ» ምክንያቱም ቀድሞ የልጇን ትንሣኤ፤ ዛሬ ደግሞ የእርሷን ትንሣኤ ለማየት ብሎ ነው፡፡ እመቤታችንም «ትንሣኤየን ያየህ አንተ ነህ ሌሎቹ አላዩም» ብላ ሐዋርያት ገንዘው የቀበሩበትን የሐር ግምጃ ሰጥታ አጽናንታ ሰደደችው፡፡   🌺ቅዱስ ቶማስ ኢየሩሳሌም ሲደርስ የእመቤታችን ነገር እንዴት ሆነ ብሎ ጠየቃቸው፤እነርሱም አግኝተው እንደቀበሯት ነገሩት፤ እርሱም ያየውን ምሥጢር በልቡ ይዞ «ሞት በጥር፤ በነሐሴ መቃብር፤ ለሰሚውም አያምር፤ይህ እንዴት ይሆናል?»፤ ቢላቸው ቅዱስ ጴጥሮስ «ድሮም አንተ ተጠራጣሪ ነህ፤ማን ያርዳ የቀበረ፤ ማን ይናገር የነበረ እንዲሉ፤ ገንዘን የቀበረን እኛ እያለን እንዴት ትጠራጠራለህ» ብለው ወደ መቃብሯ ሄደው መቃብሯን ቢከፍቱት ባዶ ሆኖ አገኙት፡፡ በዚህ ተደናግጠው ተያዩ፤ በዚህ ጊዜ ቅዱስ ቶማስ «አታምኑኝም ብዬ ነው እንጂ እመቤታችን ተነሣች፤ዐረገች፤ ይኸው ምልክቱ» ብሎ ገንዘው የቀበሩበትን ሰበን አሳያቸው፤ እነርሱም አምነው ሰበኗን ለበረከት ተካፈሉት፡፡   🌺በዓመቱ ነሐሴ ፩ ቀን ሐዋርያት በመንፈሰዊ ቅናት ተነሳስተው «ቶማስ ትንሣኤዋን አይቶ እኛ ሳናይ እንዴት ይቀርብናል» በማለት ነሐሴ ፩ ቀን ሱባኤ ጀምረው በ፲፮ኛው ቀን የሐዋርያትን ሱባኤ ተቀብሎ እመቤታችንን መንበር ጴጥሮስን ተራዳኢ፣ ካህን እስጢፋኖስን ሠራዔ ዲያቆን አድርጉ ቀድሶ አቁርቧቸዋል፡፡ ከዚያ ጊዜ በኋላም ከነሐሴ ፩ እስከ ፲፭ ቀን  ጾመ ፍልሰታ ተብሎ ሁሉም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታይ ይጾመዋል፡፡ 💛የጾሙ እና የትንሣኤዋ በረከት ተካፋይ ያድረገን፤ አሜን💛

https://t.me/Orthodox_Quotee/1095
More posts

Frequently Asked Questions

Quick answers about advertising on ♱ ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx ǫᴜᴏᴛᴇ ♱.

Pricing depends on placement type, channel performance, and current demand. Sign in to the Adstail dashboard to request a personal quote — placement on ♱ ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx ǫᴜᴏᴛᴇ ♱ is booked through verified channel admins.
Pricing depends on placement type, channel performance, and current demand. Sign in to the Adstail dashboard to request a personal quote — placement on ♱ ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx ǫᴜᴏᴛᴇ ♱ is booked through verified channel admins.

Native post, pinned post and repost are the most common formats. The exact list depends on what the ♱ ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx ǫᴜᴏᴛᴇ ♱ admin offers — see the full catalog in the Adstail booking flow.

♱ ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx ǫᴜᴏᴛᴇ ♱ currently has about 3.5K subscribers. See the stats block above for the latest update timestamp, engagement rate, and weekly reach.

Adstail tracks public statistics for ♱ ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx ǫᴜᴏᴛᴇ ♱ automatically. A manual verification badge for channel admins is rolling out — the freshness timestamp in the stats block reflects the most recent data sync.

Booking time depends on the ♱ ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx ǫᴜᴏᴛᴇ ♱ admin's response. Typical turnaround is 24–48 hours from request to confirmation when booking via the Adstail dashboard.

♱ ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx ǫᴜᴏᴛᴇ ♱ primarily targets Religion, 🌐 International, English. For a detailed audience breakdown (age, gender, geo split) request the audit report from the Adstail advertiser cabinet.
♱ ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx ǫᴜᴏᴛᴇ ♱ (@Orthodox_Quotee) Telegram Channel: link, stats & ads | Adstail