ለአንድ ቴሌቪዥን 850 ብር ታክስ‼️ በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ከፌዴራል መገናኛ ብዙሃን ነው የተላክነው እያሉ ቤት ለቤት በመዞር የዲሽ ሳህን እየቆጠሩ በአንድ ቴሌቪዥን 850 ብር ከእያንዳንዱ ሰው ታክስ እያስከፈሉ መሆኑን ነዋሪዎቹ ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን አመታዊ የቴሌቪዥን ግብር 120 ሲሆን ከመብራት ክፍያ ጋር አስር አስር ብር በየወሩ እንዲከፈል ተደርጓል። የአሁኑ ክፍያ መንግስት ያውቀዋል? የሚል ጥያቄ አስነስቷል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/ayuzehabeshanews/34278