ባሻው ይደሰት ልብሽ ከቶ እንዳይከፋው፤ አዝኖ ላይገፋው ቢከፋም ቢለማም የአለም ኑሮሽ ምን ባይቀና፤ ሰርክ አንቺ ደህና ፍቅርን ሳይበት ኑሪና በአለም፤ አንቺ የእናት ቀለም 🥰 “ባሻው ይደሰት ፤ ልብህ ከቶ እንዳይከፋው አዝነህ ላትገፋው ቢከፋም ቢለማም ያለም ኑሮ ምን ባይቀና ሁን አንተ ጤና ቸር አስብበት በሰጠህ እድሜ አይዞህ ወንድሜ🥰 መልካምልደት ቴዳችን🥰 ከቴዲ የማትረሱት ሙዚቃ የቱ ነው?
https://t.me/Asgerami_facts/5627