Identity shift / እራስህን መቀየር ከማሰብክ በፊት ማንነትህን ቀይረው ብዙ ሰዎች ሕይወታቸውን ለመቀየር ትልቅ ውሳኔ ይጠብቃሉ። “ከነገ ጀምሮ በየቀኑ 2 ሰዓት እማራለሁ፣ ጂም እሄዳለሁ፣ ስልኬን አልጠቀምም…” ይላሉ። ችግሩ ግን ትልቅ ግብ ማስቀመጥ አይደለም፤ ያንን ግብ የሚያደግፍ ትንሽ ልማድ አለመገንባት ነው። በJames Clear የተጻፈው Atomic Habits አንድ አስፈላጊ ሀሳብ ያስተምራል፦ ትንንሽ ለውጦች በየቀኑ ሲደጋገሙ በጊዜ ሂደት ትልቅ ውጤት ይፈጥራሉ። ለምሳሌ ዛሬ 2 ገጽ ማንበብ ትንሽ ሊመስልህ ይችላል ፣ 10 ደቂቃ ስፖርት መስራት ትንሽ ነው ፣ ለ30 ደቂቃ ከቤተሰብ ጋር ማውራት ከባድ አይመስልም። ግን እነዚህን ትንንሽ ድርጊቶች በተደጋጋሚ ስታደርግ፣ በመጨረሻ የምታደርገው ነገር ብቻ ሳይሆን ማንነትህ ይቀየራል። “መጽሐፍ ማንበብ እፈልጋለሁ” ከማለት ይልቅ “እኔ አንባቢ ነኝ” ብለህ ማሰብ ልማድህን ለመቀየር መሰረት ይሆንሀል። ሕይወትህን የሚቀይረው አንድ ትልቅ ውሳኔ ሳይሆን፣ በየቀኑ የምትደግመው ትንሽ ውሳኔ ሊሆን ይችላል።
https://t.me/TeddyTalksYT/755Advertise on this channel
Sign up to book placements and manage campaigns in the advertiser cabinet.
Escrow-protected deal — pay only after the ad is published.
Open Teddy talks on Telegram
Jump straight to @TeddyTalksYT on Telegram. Adstail opens it in a new tab so your stats session stays intact.
Teddy Talks provides a platform for open discussions on various topics, ranging from personal experiences to social issues. The tone is friendly and insightful, encouraging members to share their thoughts and engage in meaningful conversations.
vs last week
Reach (week avg) ÷ subscribers
Average for the past 7 days
3 this week
Average comments per month
Average reactions per month
Updated Jun 21, 2026, 12:00 AM UTC
Trends
How subscribers, reach and posts change over time.
Subscribers
Reach
Posts
Latest post
Top post (last 30 days)
Frequently Asked Questions
Quick answers about advertising on Teddy talks.